| created date |
|---|
ወራቤ ዩኒቨርሲቲ የ2019 አዲስ ገቢ ተማሪዎችን መቀበል ጀመረ
ወራቤ ዩኒቨርሲቲ የ2019 አዲስ ገቢ ተማሪዎችን መቀበል ጀመረ
ጥቅምት 16/2019 (ወራ/ ዩ/ ህ/ አ /አ /ግ) ወራቤ ዩኒቨርሲቲ የሪሜዲያል ፕሮግራምን ተከታትለው ያለፉ እና አዲስ ገቢ ተማሪዎችን በደማቅ ሁኔታ እየተቀበለ ይገኛል።
|
በየደረጃው የሚሰጠው የትምህርት አሰጣጥ ላይ የትምህርት ጥራትን በማረጋገጡ ረገድ ባለድርሻ አካላት በትኩረት መስራት እንዳለባቸው ተገለጸ።
ጥቅምት 6፣ 2019 (ወራ/ዩ /ህ/አ /አ /ግ) በወራቤ ዩኒቨርሲቲ በEDT - LiTE ፕሮግራም ለታቀፉ የ2ተኛ ደረጃ ት/ቤት ርዕሳነ-መምህራን፣ ለእጩ ሴት የትምህርት አመራሮች እንዲሁም ለትምህርት ጽ/ቤት ባለሙያዎች ላለፉት አራት ቀናት ሲሰጥ የቆየው የአቅም ግንባታ ስልጠና ተጠናቋል።
|
ወራቤ ዩኒቨርሲቲ በEDT - LiTE ፕሮግራም ለታቀፉ የ2ተኛ ደረጃ ት/ቤት ርዕሳነ-መምህራን፣ ለእጩ ሴት የትምህርት አመራሮች እንዲሁም ለትምህርት ጽ/ቤት ባለሙያዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና እየሰጠ ነው።
ጥቅምት 4፣ 2019 (ወራ/ዩ /ህ/አ /አ /ግ) ወራቤ ዩኒቨርሲቲ በEDT - LiTE ፕሮግራም ለታቀፉ የ2ተኛ ደረጃ ት/ቤት ርዕሳነ-መምህራን፣ ለእጩ ሴት የትምህርት አመራሮች እንዲሁም ለትምህርት ጽ/ቤት ባለሙያዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና እየሰጠ ይገኛል።
|
Werabe University Seals Alliance with eHealth IT Services to Drive Technological Innovation, Digital Health, and Youth Entrepreneurship
October 13, 2026 — Werabe University (WRU) has officially signed a five-year Memorandum of Understanding (MoU) with eHealth IT Services PLC to spur technological innovation, digital health, and youth entrepreneurship.
|
Werabe University and Swiss Diagnostics Ethiopia Sign MoU to Advance Medical Education, Research, and Healthcare Services
October 13, 2026 — Werabe University (WRU) and Swiss Diagnostics Ethiopia have signed a Memorandum of Understanding (MoU) to strengthen collaboration in medical education, clinical training, scientific research, cancer screening, and healthcare technology transfer.
|
Congratulatory Message to H.E. Professor Birhanu Nega
President of Werabe University, Dr.-Ing. Towfik Jemal, extends his heartfelt congratulations to H.E. Professor Birhanu Nega on his reappointment as Minister of Education of the Federal Democratic Republic of Ethiopia.
|
Werabe University Reviews Research, Internationalization and Partnership Guideline
October 7, 2026 — Werabe University held a review workshop on its Research, Internationalization and Partnership Guideline, bringing together members of the University Council to review the draft, discuss key priorities, and share constructive feedback.
|
ወራቤ ዩኒቨርሲቲ የኤሌክትሮኒክ ትምህርት መመሪያ ግምገማ እና የዲጂታል ኮርስ ይዘት ልምድ ልውውጥ ፎረም አካሄደ
መስከረም 26፣ 2019 (ወራ/ዩ ህ/አ/አ/ግ) ወራቤ ዩኒቨርሲቲ የኤሌክትሮኒክ ትምህርት መመሪያ ግምገማ እና የዲጂታል ኮርስ ይዘት ልምድ ልውውጥ ፎረም አካሂዷል።
|
Werabe University’s College of Medicine and Health Sciences Joins COMS-A (Consortium of Medical Schools–Africa) as Full Member
October 6, 2026 — Werabe University’s College of Medicine and Health Sciences has joined the Consortium of Medical Schools–Africa (COMS-A) as a Full Member, creating new opportunities for collaboration in medical education, research, innovation, and professional development across Africa.
|
ወራቤ ዩኒቨርሲቲ በተቋማዊ ዘላቂነት ላይ ያተኮረ ስትራቴጂያዊ ሥልጠና ለካውንስል አባላት ሰጠ
መስከረም 20፣ 2019 (ወራ/ ዩ /ህ /አ /አ /ግ)
ወራቤ ዩኒቨርሲቲ “Understanding UI GreenMetric: A Strategic Framework for Advancing Institutional Sustainability” በሚል ርዕስ የተቋማዊ ዘላቂነትን ለማሳደግ ያለመ ስትራቴጂያዊ ስልጠና ለካውንስል አባላት ሰጥቷል።
|
Werabe University Launches Its Second Research Journal
Werabe University has reached another important landmark in its research and academic journey with the launch of the Werabe Journal of Society and Development (WJSD).
|
ዶ/ር ኢንጂነር ተውፊቅ ጀማልና የማኔጅመንት አባላት የአምስት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸምና የቀጣይ አምስት አመታት ስትራቴጂክ ዕቅድን ገመገሙ
መስከረም 13፣ 2018 (ወራ/ ዩ /ህ /አ /አ /ግ) ዶ/ር ኢንጂነር ተውፊቅ ጀማልና የማኔጅመንት አባላት የአምስት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸምና የቀጣይ አምስት አመታት ስትራቴጂክ ዕቅድን ገምግመዋል።
|
Werabe University Selected for ESQR Quality Choice Prize 2026
September 17, 2026- Werabe University has been selected to receive the Quality Choice Prize 2026 from the European Society for Quality Research (ESQR) in recognition of its commitment to quality-focused practices.
|
Werabe University Selected for ESQR Quality Choice Prize 2026
September 17, 2026- Werabe University has been selected to receive the Quality Choice Prize 2026 from the European Society for Quality Research (ESQR) in recognition of its commitment to quality-focused practices.
|
ወራቤ ዩኒቨርሲቲ የመግዛት አቅም ችግር ላለባቸው ተማሪዎች የሚውል የግማሽ ሚሊየን ብር የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ
ጳጉሜ 5፣ 2018 (ወራ/ ዩ /ህ /አ /አ /ግ) ወራቤ ዩኒቨርሲቲ በወራቤ ከተማ አስተዳደር የመግዛት አቅም ችግር ላለባቸው ተማሪዎች የሚውል የግማሽ ሚሊየን ብር የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል።
|
በወራቤ ዩኒቨርሲቲ ሲሰጥ የቆየው የ2018 የክረምት STEM ስልጠና ተጠናቀቀ ።
ነሐሴ 27፣ 2018 (ወራ/ ዩ /ህ /አ /አ /ግ) በወራቤ ዩኒቨርሲቲ ለሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች ሲሰጥ የቆየው የ2018 የክረምት STEM ስልጠና ተጠናቋል።
|
Werabe University Conducts Student Success Suite (SSS) and Digital Literacy Training for Summer Program Students
September 2, 2026 - Werabe University has conducted a Student Success Suite (SSS) and Digital Literacy Training Program for summer program students as part of its ongoing efforts to enhance students' digital skills and support their academic success.
|
የወራቤ ማረሚያ ተቋም አመራሮችና ታራሚዎች ከወራቤ ዩኒቨርሲቲ አመራሮች ጋር የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር አከናወኑ
ሐምሌ 30፣ 2018 (ወራ/ ዩ /ህ /አ /አ /ግ) የወራቤ ማረሚያ ተቋም አመራሮችና ታራሚዎች ከወራቤ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ኢንጂነር ተውፊቅ ጀማልና ከማኔጅመንት አባላት፣ ከካውንስል አባላት እንዲሁም ከተማሪዎች ህብረት አመራሮች ጋር በወራቤ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ ውስጥ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር አከናውነዋል።
|
ዶ/ር ኢንጂነር ተውፊቅ ጀማል በወራቤ ከተማ አስተዳደር የችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር አካሄዱ
ዶ/ር ኢንጂነር ተውፊቅ ጀማል በወራቤ ከተማ አስተዳደር የችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር አካሄዱ
ሐምሌ 29፣ 2018 (ወራ/ ዩ /ህ /አ /አ /ግ) የወራቤ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ኢንጂነር ተውፊቅ ጀማል ከማኔጅመንትና ከካውንስል አባላት ጋር በመሆን በወራቤ ከተማ አስተዳደር ዳጤ ወዚር 6 ቀበሌ የችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር አካሂደዋል።
|
Central Ethiopia Rift Valley Geopark Evaluation Team Visits Werabe University
Central Ethiopia Rift Valley Geopark Evaluation Team Visits Werabe University
July 23, 2026--The Central Ethiopia Rift Valley Geopark Evaluation Team paid a visit to the laboratories and data center of Werabe University as part of its ongoing evaluation mission.
|
ወራቤ ዩኒቨርሲቲ ለሜቄዶኒያ አረጋውያንና አእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ
ወራቤ ዩኒቨርሲቲ ለሜቄዶኒያ አረጋውያንና አእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ
ሐምሌ 14፣ 2018 (ወራ/ ዩ /ህ /አ /አ /ግ) ወራቤ ዩኒቨርሲቲ ለሜቄዶኒያ አረጋውያንና አእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል።
|
ወራቤ ዩኒቨርሲቲ በ2018 በጀት ዓመት አመርቂ ስራዎችን ሰርቷል-ክቡር አቶ በቀለ መንገሻ
ወራቤ ዩኒቨርሲቲ በ2018 በጀት ዓመት አመርቂ ስራዎችን ሰርቷል-ክቡር አቶ በቀለ መንገሻ
ሐምሌ 14፣ 2018 (ወራ/ ዩ /ህ /አ /አ /ግ) የዩኒቨርሲቲው ስራ አመራር ቦርድ የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም እና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ገምግሞ አጽድቋል።
|
Werabe University Launches Its First Scientific Journal
Werabe University Launches Its First Scientific Journal
July 1, 2026 – Werabe University has reached a significant academic milestone with the publication of the inaugural issue of the Werabe Journal of Science and Technology (WJST), Volume 1, Issue 1. The journal is now officially available online, providing international visibility for the University's research and contributing to the global scientific community.
|
Werabe University Signs Student Exchange Agreement with Sapienza University of Rome
Werabe University Signs Student Exchange Agreement with Sapienza University of Rome
June 30, 2026 – Werabe University has officially signed a Student Exchange Agreement with Sapienza University of Rome, Italy, marking another important milestone in the University's internationalization efforts and its commitment to expanding global academic opportunities.
|
Werabe University and Latvia’s Inspiria Forge International Alliance to Empower Youth and Innovation
April 7, 2026 — Werabe University and the Latvian NGO Inspiria have formally entered into a five-year Memorandum of Understanding (MoU) designed to strengthen cooperation in education, youth leadership, and global innovation.
|
Werabe University Signs MoU with AAMUSTED to Strengthen Academic Collaboration
March 16, 2026 — Werabe University has signed a Memorandum of Understanding (MoU) with the Akenten Appiah Menka University of Skills Training and Entrepreneurial Development (AAMUSTED) in Ghana to enhance academic cooperation, research collaboration, and institutional development.
|
Werabe University Signs MoU with University of Kigali to Strengthen Academic and Research Collaboration
Werabe University Signs MoU with University of Kigali to Strengthen Academic and Research Collaboration
March 13, 2026 --- Werabe University has signed a Memorandum of Understanding (MoU) with University of Kigali in Rwanda to enhance cooperation in education, research, and institutional development.
|
የሴቶችን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ
መጋቢት 3፣ 2018 (ወራዩ/ ህ /አ /አ /ግ) አለም አቀፉ የሴቶች ቀን (March "50 ዓመት የሴቶች ድምፅ ለእኩልነትና ለበለፀገች ኢትዮጵያ" በሚል መሪ ቃል በወራቤ ዩኒቨርሲቲ በድምቀት ተከብሯል።
|
Werabe University Conducts Completed Research Evaluation Seminar
February 3, 2026 Werabe University successfully conducted a Completed Research Evaluation Seminar (2018 E.C.) under the theme “Advancing Knowledge, Inspiring Innovation, Shaping Our Future.” The seminar reviewed final reports from 31 completed research projects.
|
የወራቤ ዩኒቨርሲቲ የወራቤ አማና/ቃል ኪዳን ቤተሰብ ትስስር ፕሮጀክት የትውውቅና የምስረታ በዓል ተካሄደ።
የወራቤ ዩኒቨርሲቲ የወራቤ አማና/ቃል ኪዳን ቤተሰብ ትስስር ፕሮጀክት የትውውቅና የምስረታ በዓል ተካሄደ።
ጥር 21፣ 2018 (ወራዩ/ ህ /አ /አ /ግ) የወራቤ ዩኒቨርሲቲ የወራቤ አማና/ቃል ኪዳን ቤተሰብ ትስስር ፕሮጀክት የትውውቅና የምስረታ በዓል ተካሂዷል።
|
Werabe University and Ovidius University of Constanţa Sign Cooperation Agreement
Werabe University and Ovidius University of Constanţa Sign Cooperation Agreement
January 28, 2026 --- Werabe University (WRU), Ethiopia, and Ovidius University of Constanţa (OUC), Romania, have officially signed an Agreement of Cooperation aimed at strengthening academic, scientific, and cultural collaboration between the two institutions.
|
ወራቤ ዩኒቨርሲቲ እና የስልጤ ዞን አስተዳደር የግብርና የምርምር ስራዎችን በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ
ወራቤ ዩኒቨርሲቲ እና የስልጤ ዞን አስተዳደር የግብርና የምርምር ስራዎችን በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ
ጥር 18፣ 2018 (ወራዩ/ ህ /አ /አ /ግ) ወራቤ ዩኒቨርሲቲ እና የስልጤ ዞን አስተዳደር የግብርና የምርምር ስራዎችን በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል።
|
Werabe University Hosts Staff Capacity Building Training on Scientific Writing and Research Proposal Development for Funding
January 15, 2026 – Werabe University recently organised a staff capacity-building training aimed at enhancing the research skills of university staff and promoting the development of high-quality, fundable research proposals.
|
የወራቤ ዩኒቨርሲቲ ካውንስል የዩኒቨርሲቲውን የሁለተኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ገመገመ።
ጥር 4፣ 2018 (ወራዩ/ ህ /አ /አ /ግ) የወራቤ ዩኒቨርሲቲ ካውንስል የ2018 በጀት ዓመት የሁለተኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸሙን ገምግሟል።
|
ወራቤ ዩኒቨርሲቲ የፕሮግራም ዕውቅና (Program Accreditation) አጠቃላይ መስፈርቶች ላይ ስልጠና እየሰጠ ነው
ታህሣሥ 21፣ 2018 (ወራዩ/ ህ /አ /አ /ግ) ዩኒቨርሲቲው ከኢትዮጵያ ትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን (ETA) ጋር በመተባበር ለአካዳሚክ አመራሮችና መምህራን የአቅም ግንባታ ስልጠና እየሰጠ ነው።
|
Werabe University and Central Ethiopia Regional State Science and Information Technology Bureau Sign Research Agreement to Strengthen Furniture Enterprises
Decemeber 29, 2025 — Werabe University and the Central Ethiopia Regional State Science and Information Technology Bureau have signed a research project implementation agreement aimed at enhancing technology adoption, sustainability, and competitiveness of furniture enterprises in Central Ethiopia Region.
|
Werabe University–Yeungnam University Digital Education Forum Strengthens Institutional Collaboration
December 17, 2025 Werabe University, in partnership with Yeungnam University of the Republic of Korea, officially conducted the "Werabe University–Yeungnam University Digital Education Forum", marking a major step forward in international academic cooperation and digital transformation in higher education.
|
2ኛው ዙር የኢትዮጵያ ኮምፕርሄንሲቭ ዩኒቨርሲቲዎች ማህበር ጠቅላላ ጉባኤ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቀቀ።
ታህሳስ 1፣ 2018 (ወራዩ /ህ /አ/ አ/ ግ) 2ኛው ዙር የኢትዮጵያ ኮምፕርሄንሲቭ ዩኒቨርሲቲዎች ማህበር ጠቅላላ ጉባኤ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቋል።
|
2ኛዉ ዙር የኢትዮጵያ ኮምፕርሄንሲቭ ዩኒቨርሲቲዎች ማህበር ጠቅላላ ጉባኤ በወራቤ ዩኒቨርሲቲ መካሄዱን ቀጥሏል
የወራቤ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ኢንጂነር ተውፊቅ ጀማል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በእዉቀት ፣ በክህሎትና በአመለካከት የበቁ ዜጎችን ማፍራት ተልዕኮ እንደተሰጣቸው ተናግረዋል።
|
በወራቤ ዩኒቨርሲቲ 22ኛው አለም አቀፍ የፀረ ሙስና ቀን "ትውልድን በስነምግባር፣ ተቋምን በአሰራር" በሚል መሪ ቃል ተከበረ
ሕዳር 25፣ 2018 (ወራዩ /ህ /አ/ አ/ ግ) በዩኒቨርሲቲው 22ኛው አለም አቀፍ የፀረ ሙስና ቀን "ትውልድን በስነምግባር፣ ተቋምን በአሰራር" በሚል መሪቃል በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል ።
|
ወራቤ ዩኒቨርሲቲ ለ20ኛ ጊዜ የሚከበረውን የኢትዮጵያ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል በደማቅ ሁኔታ አከበረ
ሕዳር 24፣ 2018 (ወራዩ /ህ /አ/ አ/ ግ) በወራቤ ዩኒቨርሲቲ ለ20ኛ ጊዜ የሚከበረውን የኢትዮጵያ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል "ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለህብረ ብሄራዊ አንድነት" በሚል መሪ ቃል በድምቀት ተከብሯል።
|
Werabe University Welcomes Freshman International Students for the 2025 Academic Year
December 1, 2025 —Werabe University has officially welcomed its freshman international students for the 2025 academic year. The students, who have joined the University from South Sudan and Somaliland, received a warm and colourful welcome program held on campus.
|
የወራቤ ዩኒቨርሲቲ አይ ሲቲ (ICT) ስራ አስፈጻሚ የሰው ሀብት አስተዳደር ላይ የSystem አጠቃቀም ስልጠና ሰጠ
ሕዳር 17፣ 2018 (ወራዩ /ህ /አ/ አ/ ግ) የወራቤ ዩኒቨርሲቲ አይ ሲቲ (ICT) ስራ አስፈጻሚ በዩኒቨርሲቲው ብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ ስር ለሚገኙ ባለሙያዎች በሰው ሀብት አስተዳደር ላይ የ System ( Human Resource Management System) አጠቃቀም ስልጠና ሰጥቷል ።
|
የስልጤ ዞን አመራሮች ወራቤ ዩኒቨርሲቲን ጎበኙ
ሕዳር 16፣ 2018 (ወራዩ /ህ /አ/ አ/ ግ) የስልጤ ዞን አመራሮች ወራቤ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ዘርፎች የሰራቸውን ስራዎች ጎብኝተዋል።
|
ክቡር አቶ በቀለ መንገሻ የህጻናት ማቆያን መርቀው ስራ አስጀመሩ
ጥቅምት 13፣2018 (ወራዩ /ህ /አ/ አ/ ግ) የወራቤ ዩኒቨርሲቲ ስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ አቶ በቀለ መንገሻ እና የቦርዱ አመራሮች እንዲሁም የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች የህጻናት ማቆያ ህንጻን መርቀው ስራ አስጀምረዋል።
|
የወራቤ ዩኒቨርሲቲ ስራ አመራር ቦርድ የዩኒቨርሲቲውን የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ከካውንስል አባላት ጋር ገመገመ።
ጥቅምት 13፣2018 (ወራዩ /ህ /አ/ አ/ ግ) የወራቤ ዩኒቨርሲቲ ስራ አመራር ቦርድ የዩኒቨርሲቲውን የ2018 የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ከካውንስል አባላት ጋር ገምግሟል።
|
ወራቤ ዩኒቨርሲቲ በየደረጃው ከሚገኙ አመራሮች ጋር በቁልፍ የውጤት አመልካቾች (KPIs) ላይ የግብ ስምምነት የፊርማ ስነ-ስርዓት አካሄደ ።
ጥቅምት 11፣2018 (ወራዩ /ህ /አ/ አ/ ግ) ወራቤ ዩኒቨርሲቲ በየደረጃው ከሚገኙ አመራሮች ጋር በቁልፍ የውጤት አመልካቾች (KPIs) ላይ የግብ ስምምነት የፊርማ ስነ-ስርዓት አካሂዷል።
|
ወራቤ ዩኒቨርሲቲ እና ወራቤ ከተማ አስተዳደር በወራቤ የአማና/ የቃል ኪዳን ቤተሰብ ትስስር ፕሮጀክት መሰረቱ።
ጥቅምት 7፣2018 (ወራዩ /ህ /አ/ አ/ ግ) ተቋማቱ ፕሮጀክቱን ለመተግበር የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል።
|
ትምህርት ሚኒስቴር ከመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ጋር የቁልፍ ተግባራት ውል የፊርማ ስነ-ስርዓት አካሄደ
መስከረም 30፣2018 (ወራዩ /ህ /አ/ አ/ ግ) ትምህርት ሚኒስቴር ከመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ጋር የ2018 የትምህርት ዘመን የቁልፍ ተግባራት ውል የፊርማ ስነ-ስርዓት አካሂዷል።
|
Werabe University Commences Annual Research Funding Proposal Review Workshop
September 30, 2025- Werabe University today commenced its Annual Research Funding Proposal Review and Evaluation Workshop, organised by the Research, Publication, Ethics, and Dissemination Directorate. The program was officially opened by Dr. Matewos Kebede, Director of RPED. The workshop will run until Thursday.
|
September 22, 2025 – Werabe University Launches Student Success Suite (SSS) Training for 2018 E.C. Academic Year Regular Students
Werabe University has officially launched its Student Success Suite (SSS) training for regular students of the 2018 E.C. academic year. The awareness and orientation program was organized by the eLearning Administration Directorate in collaboration with the Office of the Vice President for Academic, Research, Technology Transfer, and Community Engagement.
|
ወራቤ ዩኒቨርሲቲ የቤተ-መጽሐፍት አገልግሎት አሰጣጥ እና ደንብ አተገባበርን አስመልክቶ ለባለሙያዎች ስልጠና መስጠት ጀመረ።
መስከረም 12፣ 2018 (ወራዩ/ ህ/ አ/አ/ግ) ወራቤ ዩኒቨርሲቲ የቤተ-መጽሐፍት አገልግሎት አሰጣጥ እና ደንብ አተገባበርን አስመልክቶ ለባለሙያዎች ስልጠና መስጠት ጀመሯል።
|
ወራቤ ዩኒቨርሲቲ በAuditable Pharmaceutical Transactions & Services (APTS) ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና እየሰጠ ነው።
መስከረም 10፣ 2018 (ወራዩ/ ህ/ አ/አ/ግ) ወራቤ ዩኒቨርሲቲ በAuditable Pharmaceutical Transactions & Services (APTS) ዙሪያ ለሞዴል ማህበረሰብ ፋርማሲ ባለሙያዎች እና ለሚመለከታቸው ባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና እየሰጠ ነው።
|
በወራቤ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት የ2018 ዓ.ም የኢኮኖሚ ድርጅቶች ቆጠራ የመስክ ሰራተኞች ስልጠና መሰጠት ጀመረ።
ለ25 ቀናት የሚሰጠዉ የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት የ2018 ዓ.ም የኢኮኖሚ ድርጅቶች ቆጠራ የመስክ ሰራተኞች ስልጠና ዛሬ በወራቤ ዩኒቨርሲቲ ተጀምሯል።
|
ወራቤ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ እና በተከታታይ መርሐግብር በመጀመሪያ እና ሁለተኛ ዲግሪ ሲያስተምራቸው የነበሩ 1 ሺ 561 ተማሪዎችን በዛሬው ዕለት አስመርቋል።
ሰኔ 14፣ 2017 (ወራዩ/ ህ/ አ/አ/ግ) ወራቤ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ እና በተከታታይ መርሐግብር በመጀመሪያ እና ሁለተኛ ዲግሪ ሲያስተምራቸው የነበሩ 1 ሺ 561 ተማሪዎችን በዛሬው ዕለት አስመርቋል። በወራቤ ዩኒቨርሲቲ 6ኛ ዙር የምረቃ ፕሮግራም የተገኙት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር እና የእለቱ የክብር እንግዳ ዶ/ር ተስፋዬ በልጂጌ ወራቤ ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ፕሮግራሞችን በማደራጀት የመማር ማስተማር ስራውን ውጤታማ በማድረግ ሀገራዊ ኃላፊነቱን እየተወጣ መሆኑን ገልጸዋል።
|