ወራቤ ዩኒቨርሲቲ የመግዛት አቅም ችግር ላለባቸው ተማሪዎች የሚውል የግማሽ ሚሊየን ብር የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

News news
2026-09-12 12:20:54

ድጋፉን የወራቤ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ኢንጂነር ተውፊቅ ጀማልና የማኔጅመንት አባላት ለወራቤ ከተማ አስተዳደር ዋና የመንግስት ተጠሪ አቶ ናስር ቡሽራና ለከተማው ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አህመድ ባሙድ አስረክበዋል።
ድጋፉ የመግዛት አቅም ችግር ያለባቸው ተማሪዎች ከትምህርት ውጪ እንዳይሆኑ እንደሚረዳቸው ተገልጿል።

2-594218.jpg 3-469730.jpg